ባለስልጣኑ ከሰላምና ጸጥታ ጋር በመሆን ከበጎፈቃ...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ ከሰላምና ጸጥታ ጋር በመሆን ከበጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ጋር የእግር ኳስ ውድድር አካሄደ

ባለስልጣኑ ከሰላምና ጸጥታ ጋር በመሆን ከበጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ጋር የእግር ኳስ ውድድር አካሄደ

              11/06 /2017 ዓ.ም
                ****አዲስ አበባ****

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ከሰላምና ፀጥታ ቢሮ ጋራ በመሆን ከበጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ሰረተኞች ጋር በተደረገው የእግር ኳስ ጨዋታ አምስት  ለሶስት በሆነ ውጤት በማሸነፍ ተጠናቋል።

ውድድሩ ስፖርት ለሰላም በሚል መሪ-ቃል የተደረገ ሲሆን የደንብ ማስከበርና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሰራተኞች ቡድን 5 ለ3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

ጨዋታው ባለስልጣኑ በቀጣይ ለሚያቋቁመው ተስፋ የሚጣልባቸው ተጫዋቾች የታየበት ሲሆን በፍጹም የስፖርታዊ ጨዋነት 
 ተጠናቋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments