Directorates

የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

Directorate Director

አቶ ሶሎሞን ይልማ

image description

በሰው ሀብት አስተዳደር በዳይሬክቶሬቱ የሚሰጡ ዋናና ንዕስ አገልግሎቶች 1.የሰው ሀብት አስተዳደር አገልግሎት መስጠት 1.1.የሰው ሀብት ዕቅድ ማዘጋጀት፤ 1.2.የቋሚ እና ኮንትራት/ጊዜያዊ/ ቅጥር መፈጸም፤ 1.3.የደረጃ ዕድገት፤ዝውውር፤ምደባስራዎችን ማከናወን፤ 1.4. ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች ተግባራዊ ማድረግ፤ 1.5.ደመወዝ ጭማሪዎች ተፈፃሚ ማድረግ፤ 1.6.የዲስፕሊን አፈጻጸም መከታተል፤ 1.7.ልዩ ልዩ ፍቃዶችን በህጉ መሰረት ተፈጻሚ ማድረግ፤ 1.8.ወደ ስራ መመለስ ወይም ማቋረጥ፤ 1.9.የአገልግሎት ማቋረጥን ስራዎች ማከናወን፤ 1.10.የትምህርትና ስልጠና ዕድሎችን ምልመላ ማካሄድ፤ 1.11.የሰው ሀብት መረጃዎችን /ስታትስቲክስ/ ማደራጀትና ማስተላለፍ፤ 1.12.የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን እንዲጣራ ማድረግ፤ 1.13.የማስረጃ ጥያቄ /ስራ ልምድ፤ዋስትና…/ ምላሽ መስጠት፤ 1.14.የሙያ ብቃት ምዘናን መረጃዎችን ለሚመለከተው አካል ማቅረብ፤ 1.15.የተጨማሪ የስራ መደብ ጥያቄተቀብሎ ለበላይ ኃላፊ ማቅረብ፤

Directorate Director's Message

በደንብ ማስከበር ባለስልጣን የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዋጅ 56/2010 የተሰጡትን ተግባርና ሀላፊነቶች በመወጣት የቅጥር፣የዝውውር፣የስንብት እንዲሁም የሰራተኛውን ጥቅማጥቅም የንዲሟላ እና ባለስልጣኑ በውቀት እነዲመራ የሚያደርግ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡

Service under the directorate::

Nothing was found.