Directorates

የስታንዳርዳይዜሽን ዝግጂት እና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍ ዳይሬክቶሬት

Directorate Director

አቶ ዳንኤል ቀፀላ መንግቱ

image description

የአገልግሎት አሠጣጥ ክትትልና ድጋፍ ማከናወን፣ ምርጥ ተሞክሮችን መለየት መቀመር እና ማስፋፋት ፣ ልምድ ልውውጥ ማድረግ፣ በማእከልና በየደረጃው ባሉ ጽ/ቤትቶች የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ የአገልግት ስታንዳርድ ተገቢነት ጥራት በጋራ ማካሄድ፣ በየደረጃው የሚገኘው የተቋሙን ሰራተኞች የአፈፃፀም ምዘናን ማካሄድ፣ የተቋሙን የአገልግሎት አሰጣጥ ደረጃ መለኪያ/INDEX/ መሰረት በየእለቱ የሚመጡ የተገልጋይ እርካታ ደረጃ በቴክኖሎጂ መለካት በማእከል እና በየደረጃው በሚገኙ የተቋሙ ጽ/ቤቶች የካይዘን ትግበራ ስራ አመራርን መተጋበር ነው

Directorate Director's Message

የተቋሙን ስታንዳርዴዜሽን በመጠበቀ ወጥ ሆነ የምዘና ስርሃት በማከናወን እድገት ማስመዝገብ ነው

Service under the directorate::

Nothing was found.