icon
የሰርቪላንስ ቡድን
ይህ ቡድን በዋንኛነት በከተማችን የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አስቸጋሪ የሆነውን የመረጃ እጥረት ሚስጥራዊ በሆነ መልኩ በመሰብሰብ ለሁለቱም ዳሬክቶሬት መረጃ በማቅረብ የመከላከልና የቁጥጥር ስራዎች ውጤታማ እንዲሆን የሚያደርግ ክፍል ነው፡
Read More icon icon