የደንብ መተላለፍ መከላከልና ግንዛቤ ማስጨበጥ ቡድን

ለህብረተሰቡ የግንዛቤ ስራዎችን በመድረክ መስራት
በጎ ፍቃደኞችን በማስተባባር በቅድመ መከላከል ተግባር ውስጥ ማሳተፍ
በክ/ከተማና ወረዳ ያሉ የቅድመ መከላከል ባለሙያዎች ስራዎችን በየጊዜው የድጋፍና ክትትል ስራዎችን በመስራት መደገፍ
የተሻሉ ተሞክሮዎችን በማሰድ ልምድ ልውውጥ በማከናወን የቅድመ መከላከል ስራዎችን ማጠናከር
ከባለድርሻና አደረጃቶች ጋር ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠንከር የቅድመ መከላከል ስራዎችን መስራት
የተለያዩ የህዝብ ንቅናቄ መድረኮችን በማዘጋጀት ግንዛቤን ማሳደግ