የሬዲዮ ቴሌቪዥንና ህትመት ፕሮግራም ዝግጅት ቡድን

1.2.1 የቴሌቪዥን ክፍል
- በስሩ ዋና አዘጋጅ፤አዘጋጅ፤አርታይ እና ሪፖርተር ያለው ሲሆን
- ይህ በአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ስም በተለያዩ ሚዲያ በሳምንት የ1 ሰአት የአየር ጊዜ በመውሰድ ለህብረተሰቡ በቴሌቪዥን የግንዛቤውን ስራ ቤት ለቤት ተደራሽ ማድረግ ይሆናል
1.2.2 የሬዲዮ ክፍል
- በስሩ ዋና አዘጋጅ፤አዘጋጅ፤አርታይ እና ሪፖርተር ያለው ሲሆን
- ይህ በአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ስም ሬዲዮ ጣቢያ መደበኛ የአየር ሰአት በመውሰድ ለህብረተሰቡ በሬዲዮ የግንዛቤውን ስራ ቤት ለቤት ተደራሽ ማድረግ ይሆናል
1.2.3 የህትመት ክፍል
- በስሩ ዋና አዘጋጅ፤አዘጋጅ፤አርታይ እና ሪፖርተር ያለው ሲሆን
- ይህ በአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ስም በመደበኛ የጋዜጣ አምድ በመግዛት በህትመት ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ማሳደግ
- መደበኛ መጽሄቶችን በማዘጋጀት ህብረተሰቡን ማስተማር
- ብሮሸር፤በራሪ ጹሁፍነ ፓምፕሌት በማዘጋጀት የተቋሙን ተግባርና ኃላፊነት ማስገንዘብ