Directorates

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

Directorate Director

አቶ ባይሳ ደሜ

image description

1. የከተማ አስተዳደሩን አጠቃላይ የመካከለኛ ዘመን የወጪ ማዕቀፍ ጥናት በማዘጋጀት ማጸደቅ፣ 2. የክፍለ ከተሞች የበጀት ድልድል ቀመር በማጥናት ያጸድቃል፣ አፈጻጸሙን መከታተል፣ 3. የፊስካል ፖሊሲ ማስፈጸሚያ/መሳሪያ/ በጀት ኖርም/Budget Norm/ በማጥናት ያጸድቃል፣ አፈጻጸሙን መከታተል፣ 4. የከተማ አስተዳደሩን የገቢ መሰረት የሚያሰፉ አዳዲስ የገቢ ጥናቶች እና የነባር የአገልግሎት ማሻሻያ ተመን ጥናት በማዘጋጀት ያጸድቃል፣ አፈጻጸሙን መከታተል፣ 5. የፊስካል፣ገቢና ማክሮ ኢኮኖሚ መረጃዎችን ማደራጀት፣ 6. በፊስካል ፖሊሲ እና ገቢ ጥናት የአቅም ክፍተትን የሚሞላ ስልጠና መስጠት፣ 7. የከተማ አሰተዳደሩን መ/ቤቶች በጀት በመረጃ ላይ በተመሰረተ እና ከመንግስት የትኩረት አቅጣጫ በመነሳት ግልጽና አሳታፊ አመታዊ በጀት ማዘጋጀት፣ 8. ከተቋማት የሚቀርቡ የዝውውር እና የተጨማሪ በጀት ጥያቄዎችን በመቀበል በማጥራት ተገቢውን የበጀት ማስተካከያ ማድረግ 9. አስተዳደሩ ለልማት የሚውል ተጨማሪ ሃብት ሲያገኝ (ከውስጥ ገቢ፣ ከእርዳታ እና ብድር) በማዘጋጀት በተጨማሪ በጀት ማሳወጅ፣ 10. የከተማ አስተዳደሩን የመደበኛና ካፒታል በጀት አፈጻጸም በመከታተልና በመገምገም፣ ክፍተቶችን መለየት እና ጥቅም ላይ ያልዋለን በጀት በመለየት ለሌሎች የልማት ስራዎች እንዲውል የበጀት ሽግሽግ ማድረግ፣

Directorate Director's Message

ሃብት በብቃት በማስተዳደርና ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት እንዲረጋገጥ በማድረግ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ ማምጣት” የሚለውን ራዕይ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ያለ ነው።

Service under the directorate::

Nothing was found.