የቁጥጥር ቡድን

2.1.1 የቁጥጥር ባለሙያው /ሲቪል/
- የደንብ ጥሰቶችን መሰረት ያደረገ ጥናት በማጥናት ስራዎች እንዲሰሩ ማድረግ
- ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ከማእከል እስከ ወረዳ ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር ስራዎችን ለቁጥጥር ስራው ሁኔታዎችን ማመቻቸት
- የተሻሉ አሰራሮችን በመውሰድ የልምድ ልውውጥና ምርት ተሞክሮን ማስፋት
2.1.2 የኢንስፒክሽን ቡድን /ፓራ ሚሊተሪ/
- በፓትሮል በመታገዝ ሙሉ ለሙሉ የቁጥጥር ስራዎችን ወርዶ መደገፍ
- የደንብ ጥሰቶችን መሰረት ያደረገ ቀድሞ የቁጥጥር ስራዎችን መከናወናቸውን መከታታል
- የፓራ ሚሊተሪ ዖፊሰሮች አስፈላጊውን ሁሉ አማልተው በስራ ላይ መሆናቸውን መከታታል
- በቁጥጥር ስራዎች የሚመጡ ቅሬታዎችን ወርዶ ማጣራት