
ባለስልጣን "በመትከል ማንሰራራት " በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁ አስታወቀ
ባለስልጣን "በመትከል ማንሰራራት " በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁ አስታወቀ
ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም
****በአዲስ አበባ****
በአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን "በመትከል ማንሰራራት " በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ፈረንሳይ ለጋሲዎን አካባቢ ይካሄዳል።
ባለስልጣኑ ለችግኝ ተከላው ቅድመ ዝግጅት የጉድጓድ ቁፋሮ እና የችግኝ ርክክብ ስራው ማጠናቀቁን አስታውቋል።
መረጃው፡-የባለሥልጣኑ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments