
ባሐስልጣኑ ''ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ህይወት እንታደግ'' በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ማዘጋጀቱ ገለፀ
ባለስልጣኑ ''ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ህይወት እንታደግ'' በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሀ-ግብር ማዘጋጀቱ ገለፀ
ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም
****በአዲስ አበባ****
"ደም መስጠት ህይወት መስጠት ነው"
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የክረምት በጎ-ፈቃድ አገልግሎት አካል የሆነው የደም ልገሳ ፕሮግራም በነገው እለት የሚያካሄድ መሆኑ አስታወቀ።
ፕሮግራሙ በነገው እለት ሐምሌ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በአበበ ቢቄላ እስታዲየም የባለስልጣኑ ከማዕከል፣ከክፍለ ከተማ እና የወረዳ አመራሮችና ሰራተኞች የሚሳተፉበት የደም ልገሳ ፕሮግራሙ እንደሚካሄድ ተጠቁሟል።
ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ህይወት እንታደግ!!
መረጃው፡-የባለሥልጣኑ ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments