ባለስልጣኑ አመራሮችና ሰራተኞች ለመጪው ትውልድ የለመለመችና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማውረስ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል
ባለስልጣኑ አመራሮችና ሰራተኞች ለመጪው ትውልድ የለመለመችና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማውረስ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል
ሀምሌ 24/2017 ዓ ም
****አዲስ አበባ****
በሀገር አቀፍ ደረጃ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 700 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃግብር በየካ ክፍለ ከተማ በፈረንሳይ ለጋሲዮን በተዘጋጀው ከተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ችግኝ እየተከሉ ይገኛሉ ።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments