
ፕሬስ ሪሊዝ
ፕሬስ ሪሊዝ
ባለስልጣኑ በደንብ መተላለፎችና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ከህብረተሰቡ ጋር የፊት ለፊት እንደሚያካሄድ ገለፀ
22/12 /2017 ዓ.ም
**አዲስ አበባ**
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በደንብ መተላለፎችና በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ ከከተማው ነዋሪዎች ጋር የፊት ለፊት ውይይት እንደሚያካሄድ ገለፀ።
በመድረኩ የከተማው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ከማዕከል አስከ ወረዳ ያሉ የባለስልጣኑ አመራሮች ፣የአስራ አንዱም ክፍለ ከተማ እና የ119 ወረዳ ከተወጣጡ የከተማው ነዋሪዎች፣ የህብረተሰብ ተወካዮች ፣ የሀይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎችና የሀገር ሽማግሌዎችና መመዲያዎች እንደሚገኙ ተጠቁሟል።
መረጃው:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments