
የስልጠናና ቅድመ መከላከል ዘርፍ የአሰልጣኞች ሰልጠና መስጠት ጀመረ ። 20/01/2017 ዓ.ም **አዲስ አበባ*
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የስልጠናና ቅድመ መከላከል ዘርፍ የስልጠና ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት ለፖራ ሚሊተሪ ኦፊሰሮች ስልጠና ለመስጠት ከሁሉም ክ/ከተማ ለተወጣጡ አሰልጣኞች ለ5 ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ጀመረ።
ስልጠናውን ያስጀመሩት የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የስልጠናና ቅድመ መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ኮ/ር አህመድ መሐመድ አንደተናገሩት ስልጠናው የነባር ኦፊሰሩን አቅም ለመገንባት እና አዲስ ምልምል እጩ ኦፊሰሮችን ለማሰልጠን ይረዳ ዘንድ የተዘጋጀ የአሰልጣኞች ስልጠና መሆኑን ገልፀዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments