ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣንን አመሰገኑ
ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣንን አመሰገኑ
21/06/2018 ዓ.ም
**አዲስ አበባ**
ዛሬ በ4ኛ ዙር በየለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ቀን ጨልሞባቸው፣ ተስፋ ቆርጠው እና በማሕበረሰቡ ውስጥ ስር በሰደዱ ኋላ ቀር አስተሳሰቦችና ድርጊቶች ሰብዓዊ ክብራቸውን ተንጥቀው ለከፋ ማህበራዊ ችግር ተጋልጠው ይኖሩ የነበሩ 909 ሴቶችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አሰልጥነን በማስመረቅ ወደ ስራ ተሰማርተዋል።
በምርቃት ፕሮግራሙ ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣንን ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ላበረከተው አስተዋፅኦ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበክቶለታል።
የምስጋና ምስክር ወረቀቱ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ በምርቃት ፕሮግራሙ በመገኘት ተረክበዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments