የባለስልጣኑ የአመራርና የፈጻሚው የመፈፀምና የማስፈጸም አቅም ለማሳደግ እና ተልእኮውን በብቃት ለማሳካት ስልጠና መዘጋጀቱ ተገለፀ
የባለስልጣኑ የአመራርና የፈጻሚው የመፈፀምና የማስፈጸም አቅም ለማሳደግ እና ተልእኮውን በብቃት ለማሳካት ስልጠና መዘጋጀቱ ተገለፀ
15/07/2018 ዓ.ም
**ሰንዳፋ**
የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አመራሮችና ዳይሬክተሮች ለ 10 ተከታታይ ቀናት በሰንዳፋ የኢትዮጽያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ስልጠና እንደሚሰጥ ተገለፀ ።
የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የስልጠናው ከፍተኛ አስተባባሪ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው ተቋሙ አሰራሩን እና ተልእኮውን በብቃት ለማስፈጸም የአመራርና የፈጻሚው የመፈፀም አቅም ለማሳደግ ስልጠናው መዘጋጀቱ ገልጸዋል።
ሰልጣኞች በዛሬው እለት ወደዩንቨርስቲው ገብተው ኦረንቴሽን የተሰጠ ሲሆን በየመክፈቻ ስነ-ስረዓት በነገው አለት የከተማው እና የዩንቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት እንደሚካሄድ ተጠቁሟል።
መረጃው:- የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments