ጠንካራ የመረጃ ስርዓት መገንባት እና የሁኔታዎች...

image description
- In code inforcement    0

ጠንካራ የመረጃ ስርዓት መገንባት እና የሁኔታዎች ትንታኔ የተቋም ተልዕኮን ለማሳካት መሠረት ነው " ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ብርሀኑ

"ጠንካራ የመረጃ ስርዓት መገንባት እና የሁኔታዎች ትንታኔ የተቋም ተልዕኮን ለማሳካት መሠረት ነው " ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ብርሀኑ

      መጋቢትና 21 2018 ዓ ም
       **ሰንዳፋን***

የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ስትራቲጂክ አመራሮች በደህንነትና በወቅታዊ የመረጃ ትንተና በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዩንቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚደንት  ምክትል ኮምሽነር ዳንኤል ብርሀኑ ስልጠና ተሰጠ።

ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ብርሀኑ በስልጠናው ጠንካራ የጸጥታና የደንብ ማስከበር ተቋም በመገንባት ከደንብ መተላለፍ ነጻ አዲስ አበባን ማደራጀት እንደሚያስፈልግ ገልፀዋል።

የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተልእኮን ለማሳካት ፈጣን የመረጃ ልውውጥ እና የሁኔታ ትንታኔ ትልቅ ሚና እደሚጫወት ገልፀው አመራሩ የሰለጠነው ስልጠና በተግባር ማዋል እንዳለበት አሳስበዋል።

መረጃው:- የባለስልጣኑ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ፦ https://linktr.ee/aacodeenforcement


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments