ባስልጣኑ ስለአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን አገልግ...

image description
- In code inforcement    0

ባስልጣኑ ስለአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን አገልግሎትና ድጋፍ አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

ባስልጣኑ ስለአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን አገልግሎትና ድጋፍ አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣ  ለኦፊሰሮች  በአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያ  ትኩረት መስጠትእና  በአግባቡ ማገልገል እንደሚያስፈልግ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና  የአዲስ አበባ ከተማ   የሴቶችና ህጻናት- ማህበራ ጉዳይ ቢሮ  በተገኙአቶ ሲሳይ አሉላ- ከፍተኛ ባለሙያ አማካኝነት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል።
 
የግንዛቤ  ማሰሰጨበጫ ስልጠናው  አፊሰሮች ለአካል ጉዳተኞች  ልዩ ትኩረት በመሰሰጠት በአገልግሎት ቅድሚለነሱ በመስጠት በአግባቡ  ኃላፊነታቸውን  እንዲወጡ  መሆኑን በሰነዱ ተገልጿል፡፡

የአዲስ አበባ ሴቶች ህ/ማ/ጉ ቢሮ አሰልጣኝ  አቶ አሉላ ሲሳይ  እንደገለጹት  ሰልጣኞች  መገንዘብ ያለባቸው አካል ጉዳተኞች  በየትኛወም አቅጣጫ እድል ከተሰጣቸው ሰርቶ  ውጤታማ ለመሆን  ትልቅ ሞራልና አቅም እንዳላቸው  አስረድተዋል፡፡

በሀገራችን  ስለአካል ጉዳተኞች የተደነገገው ህገ ለየት ያለና እንዲሁም   አበረታች መሆኑን የአካል ጉዳተኞች ትኩረት ተሰጥቷቸው እድሉን ካገኙ ውጤታማ  አምራች መሆን   እንደሚችሉ ተመላክቷል፡፡

በመጨረሻም አካል ጉዳተኞች እኛ ለውጤት እንዲበቁ ሁላችንም  ልናግዛቸውና ልንደግፍቸ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡

መረጃው:-  የባለስልጣኑ ኮሙዩኒኬሽ ጉዳዮች  ዳይሬክቶሬት ነው፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments