
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮርደር መሰሪት ልማት ጥምር ግብረ ሀይል የ5 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄ ይገኛ::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮርደር መሰሪት ልማት ጥምር ግብረ ሀይል የ5 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄ ይገኛል
ታህሳስ 3/4/2017 ዓ.ም
****የአዲስ አበባ****
የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ፣ የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ፣ የትራፊክ ማነጅመንት ባለስልጣን ፣ የግንባታ እና ፈቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን ፣ የመብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የኮሪደር መሰረት ልማት ጥበቃ የጋራ ጥምር ግበረ-ሀይል የ5 ወራት የስራ አፈፃፀም በሳሬም ሆቴል እየገመገመ ይገኛል።
ለተጨማሪ መረጃ፦
የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችን ፎሎው፣ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።
የዌብሳይት ገፃችን፦
https://www.aacea.gov.et/
የፌስ ቡክ ገፃችን፦
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082525711518&mibextid
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/codeenforcement
የዩቱብ ቻናላችን
https://youtube.com/@A.A.C.ACODEENFORCEMENT
የቲክቶክ አካውንታችን
https://www.tiktok.com/@addisababacodeenforcemen
ለማንኛውም የደንብ መተላለፍ ጥቆማ ነፃ የስልክ መስመር 9995 ይጠቀሙ
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments