ጳጉሜን 4 የህብር ቀን

image description
- In code inforcement    0

ጳጉሜን 4 የህብር ቀን

ጳጉሜን 4 የህብር ቀን

ኅብር የውበታችን ልክ፣ የአዲሱ ታሪካችን ጽኑ መሰረት!

ባለስልጣኑ ለክፍለከተማ ፅ/ቤት አመራሮቹ  የቀጣይ የበዓላት ስራዎች ስምሪት "ኅብር" በዘመናት ውስጥ ተፈትኖ የነጠረ የህልውናችን ዐምድ" ምልክት በሆነው በኅብር ዕለት፣ ሰላምንና መተሳሰብን ከፍ ለማድረግ በመቀራረብን፣ መተማመንን ለማጠናከር ለአዲስ አመት የስራ ስምሪትና መልካም ምኞት በህብረት ቀን ገልፀዋል።

ዛሬ ላይ ሆነን ለቀጣዩ ትውልድ የሚዘልቅ፣  ልጆቻችንን በበጎነት የሚያንጽና የሚያኮራ ብሩህ ታሪክን በአዲሱ መጽሐፋችን ማስፈራችንን እንቀጥላለን።

የከተማችን የአዲስ አበባ ከህብረታችን ደማቅ ኅብረ-ቀለም ነው፤ የሀገራችንም ።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments