በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ" የባለስልጣኑ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አመራሮችና አባላቱ በማስተባበር ድጋፊ ለሚያስፈልጋቸው ነዋሪዎች በመገንባት ቤት ለአዲስ አመት ስጦታ አበረከተ
"በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ" የባለስልጣኑ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አመራሮችና አባላቱ በማስተባበር ድጋፊ ለሚያስፈልጋቸው ነዋሪዎች በመገንባት ቤት ለአዲስ አመት ስጦታ አበረከተ
ጳጉሜ 5 /2018 ዓ.ም
** አዲስ አበባ**
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት የወረዳ አመራሮቹና ኦፊሰሮች በማስተባበር በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር የሰራውን የአቅመ ደካማ ቤት ግንባታ አጠናቆ ለአዲስ ለአመት ስጦታ አስረከበ።
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ መዓዛ ተክሉ ደንብ ማስከበር ህገ ወጥነት የሚከላከል ለተቸገሩት ከበርካታ ሰውተኮር አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር ቤት ገምብቶ እንደሚሰጥ በተግባር አረጋግጧል ብለዋል።
ሀላፊዋ በቤት ግንባታው የተሳተፉ የክፍለ ከተማው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት አመራሮች ፣ባለሙያዎች እንዲሁም ኦፊሰሮች በገንዘብና በጉልበት ላገዙ ምስጋና አቅርበዋል።
መረጃው:- የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬከሸቶሬት ነው።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments