
ባለስልጣኑ የስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀሙ እየገመገመ ይገኛል
ባለስልጣኑ የስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀሙ እየገመገመ ይገኛል
09/05/2017 ዓ.ም
****አዲስ አበባ****
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት በስድስት ወራት እቅዱ መሠረት የተሰሩ ስራዎችን በተመለከተ የባለስልጣኑ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ከክፍለ ከተማና ከወረዳ አመራሮች ጋር በባለስልጣኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ የግምገማ መድረክ እያካሄደ ይገኛል ፡፡
መድረኩን የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ በመክፈቻ ንግግራቸውም የተጀመረ ሲሆን የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ከባለፈው ዓመት ሲነፃርበተሻለ መልኩ የተፈፀመበት መሆኑን ጠቁመዋል ፡፡
የመረጃው ምንጭ ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ነው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments