ባለስልጣኑ በቅንጅታዊ አሰራር ከዲስ አበባ ትምህ...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ በቅንጅታዊ አሰራር ከዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ዕውቅና ተሰጠው

ባለስልጣኑ በቅንጅታዊ አሰራር ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ  ዕውቅና ተሰጠው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በቅንጅት በሰራቸው ሰራዎች ላስመዘገበው የላቀ ውጤት ዕውቅና ተሰጠው።

 የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በትላንትናው ዕለት በቢሾፍቱ ከተማ ባካሔደው  የባለድርሻ አካላት የቅንጅት ስራ ግምገማ መድረክ በተለይም በትምህርት ቤቶች አከባቢ አዋኪ ድርጊቶች በመከላከልና እርምጃ በመውሰድ ባደረገው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ዕውቅና ተሰጥቶታል ::


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments