
ባለስልጣኑ በመጀመሪያው 6ወራት ከባለድርሻ ጋር በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ይገኛል
ባለስልጣኑ በመጀመሪያው 6ወራት ከባለድርሻ ጋር በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ይገኛል
13/05/2017 ዓ.ም
****አዳማ****
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት በመጀመሪያው 6 ወራት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም ለመገምገም በዛሬው ዕለት የከተማውና የባለስልጣኑ ከፍተኛ አመራሮች ፣የተቋሙ ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ከክፍለከተማ እስከ ወረዳ የሚገኙ የባለስለጣኑ አመራሮች በተገኙበት በአዳማ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
የመድረኩን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ እንዳሉት በ 2017 ዓ.ም የ6ወራት የስራ አፈፃፀም በጋራ በመገምገም የተሻለ አፈፃፀም የነበራቸው ተቋማት እውቅና በመስጠት ውስንነት የነበራቸው ላይ የቀጣይ የስራ አቅጣጫ እንደሚቀመጥ ጠቁመዋል።
ዝርዝር ዜናውን ይዘን ከቆይታ በኋላ ይዘን እንመለሳለን።
ዘገባው:-የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments