ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
Directorate Director
አቶ የምስራች ግርማ
ልዩ ልዩ የህትመት አገልግሎቶች:-የከተማው ነዋሪ በመንግስት ሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ ወቅቱን የጠበቀ በህትመት የተዘጋጁ መረጃዎችን ማግኘት የዜና ዝግጅት እና ስርጭት አገልግሎት:- የከተማው ነዋሪ የከተማ አስተዳደሩ የፖለቲካዊ፣ የማህበራዊና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ወቅታቸውን የጠበቁ የየእለት መረጃዎችን የማግኘት ፍላጎት የፕሮግራም ፣ዝግጅት እና ስርጭት ተግባራት:-የከተማው ነዋሪ በተለያዩ የአስተዳደሩ ሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ በየጊዜው መረጃ በተለያዩ አግባቦች የማግኘት ፍላጎት የፎቶ፣ የድምፅና ምስል ቀረፃ እና ቅንብር አገልግሎት:-የተለያዩ የፎቶ፣ የምስልና ድምጽ ቀረጻና ቅንብር ስራዎች ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲሰሩ መፈለግ አርካይቭ እና ዶክመንቴሸን ስራዎች:-ወቅቱንና ጥራቱን የጠበቀ በስርዓት ተሰንደው የተቀመጡ መረጃዎች የማግኘት ፍላጎት ስለ ደንብ መተላለፍ ተግባራት የተለያዩ ሚዲያዎች በመጠቀም የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ:-በተለያዩ ሚዲያዎች ግንዛቤ ማግኘት
Directorate Director's Message
ስለ ደንብ መተላለፍ ተግባራት የተለያዩ ሚዲያዎች በመጠቀም የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ
Service under the directorate::
Nothing was found.