Directorates

ሥነ ምግባርና እና ፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት

Directorate Director

አቶ እዮብ

image description

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የሥነ ምግባርና እና የፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች ለተቋሙ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በፀረ ሙስና ፖሊሲዎች የሙስና ሕጎች ፤ደንቦችና መመሪያዎች ዙሪያ የግንዛቤ ሥራዎች በመስራት የቅድመ መከላከል ስራዎችን አጠናክሮ መሥራት በተጨማሪም በባለስልጣን መዋቅር ውስጥ የሙስና ብልሹ አሰራርን በራሱ የማይፈጽም ሌላውንም ሊታገል የሚችል አመራር፤ፈጻሚና ፓራ ሚሊተሪዎች መፍጠር ዓላማ ያደረገ ሲሆን ይህን አልፈው የሚሄዱትን በአጥፊዎች ላይ ተገቢው ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ጥረት ማድረግ ፤፤ በተጨማሪም የሥነ ምግባር ጥሰቶች የሚመለከቱ ጥቆማዎች ፤ ቅሬታዎችን ተቀብሎ በተቋሙ ደንብና መመሪያ መሠረት በማጣራት እንዲስተካከል የውሳኔ ሀሳብ ለዋና ስራ አስኪያጅና ማቅረብ የዳይሬክተሩ ተቀዳሚ ተግባር ነው ፡፡

Directorate Director's Message

ለተቋሙ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በፀረ ሙስና ፖሊሲዎች የሙስና ሕጎች ፤ደንቦችና መመሪያዎች ዙሪያ የግንዛቤ ሥራዎች በመስራት የቅድመ መከላከል ስራዎችን አጠናክሮ መሥራት

Service under the directorate::

Nothing was found.