ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬከቶሬት
Directorate Director
እፀህይወት ፅጌ

የመንግስት ደንብና መመሪያ ተከትሎ ግዥ መፈፀም እና የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ስራዎች አስተማማኝ በማድረግ የመንግስትን ውስን ሀብት መመሪያው መሰረት በማድረግ ስራዎችን /ግዥ/በወቅቱ ማከናወን።
Directorate Director's Message
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬከቶሬት ተቋሙ ያቀደውን ዕቅድ ከጫፍ ለማድረስ ለሰራ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን፣ የመንግስት ደንብና መመሪያ ተከትሎ ግዥ መፈፀም እና የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ስራዎች አስተማማኝ በማድረግ የመንግስትን ውስን ሀብት መመሪያው መሰረት በማድረግ ስራዎችን /ግዥ/በወቅቱ ማከናወን።
Service under the directorate::
Nothing was found.