በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን አደረጃጃት፣ አሰራር እና የፓራሚሊተሪ ሠራተኞች አስተዳደር ለመወሠን የወጣ ደንብ
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፸4/2ሺ!4 አንቀፅ
፺1 እና አንቀጽ ፵7 ንዑስ አንቀጽ (!7) መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡