Publications

የመኪና ጂፕኤስ ዋራማቅረቢያ

የመኪና ጂፕኤስ ዋራማቅረቢያ ሰነድ አድራሻ ፒያሳ እስጢፋኞስ አማረ መካሻ ኅንፃ 9 ላይ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115622343 ይደዉሉ  የዋጋ ማቅረቢያው አየር ላይ የሚቆይበት ቀን 04/04/2017 እስከ 10/04/2017 ዓ/ም ድረስ ሲሆን ከላይ በተገለፀው አድራሻ ዋጋችሁን እንድታስገቡ እንገልፃለን፡፡