Directorates

ደንብ መተላለፍ ክትትል፣ ቁጥጥር፣ እርምጃ አወሳሰድ ዳይሬክቶሬት

Directorate Director

አቶ ግሩም ወ/መስቀል

image description

ጥናት ማጥናት፣ ሰርቪላንስ መረጃየደንብ መተላለፍ እና ተያያዥ ህገወጥ ተግባራት መቆጣጠርና እርምጃ መውሰድ፣

Directorate Director's Message

ዳይሬክቶሬቱ በከተማዉ ዉስጥ የሚፈፀሙ ደንብ መተላፍ እና ተያያዥ ህገወጥ ተግባራትን ለመከታተል፣ለመቆጣጠር እና እርምጃ ለመዉሰድ የሚያግዙ የህግ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት፣ የአሰራር ስርዓት መቅረጽ፣ስልት በመንደፍ ተመሳሳይ እና ወጥ የሆነ የእርምጃ አወሳሰድ እና የንብረት አያያዝ ሥርዓት እንዲሰፍን በክትትል እና ድጋፍ በማረጋገጥ ደንብ መተላፍን መቀነስ ነዉ፡፡

Service under the directorate::