Directorates

ደንብ መተላለፍ መከላከልና ግንዛቤ ማስጨበጥ ዳይሬክቶሬት

Directorate Director

ሰርካለም ጌታሁን

image description

የዳይሬክቶሬቱን ሥራን በማቀድ፣ በመምራት፤በመገምገም፤ ደንቦችን ፣የአፈጻጸም መመሪያ እና የአሰራር ማኑዋል፣ የአገልግሎት ስታንዳርዶችን ማዘጋጀት፤የሚጠኑ ጥናቶችን በበላይነት በመምራት፣ በተለያየ መንገድ ለማህበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጫነት የሚሰሩ ስራዎችን በበላይነት በመከታተልና በመገምገም ፤ድጋፍና ክትትልና የሚዘረጉ አሰራርን ስርዓትን መጠበቃቸውን በማረጋገጥ፣ ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር፣በደንብ መተላለፍ ጉዳት ዙርያ ግንዛቤው ያደገ ማህበረሰብ በመፍጠር የህግ የበላይነት የሰፈነባት ከተማ ማድረግ ነው፡፡

Directorate Director's Message