Sectors

የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የጽ/ቤት ኃላፊ

Deputy manager of Authority:

አቶ ተስፋሁን አሉላ

image description

የጽ/ቤት ሃላፊ መልዕክት የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በከተማው የታዩትን የደንብ መተላለፍና ሌሎች ተያያዥ ህገ-ወጥ ተግባራትን በመከላከል በመቆጣጠርና እርምጃ በመውሰድ አዲስ አበባ ከተማችን በየጊዜው የሚከሰቱ የደንብ መተላለፎች የፀዳች ለልማትና ለኑሮ ምቹ የሆነች ከተማን የመፍጠር ራዕይ ይዞ ለዚህም ራዕይ መሳካት ግብና አላማን በማስቀመጥ ተግቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ለዚህም ስራ መሳካት ይረዳ ዘንድ አደረጃጀቱን ከማስተካከል እስከ ወረዳ መዋቅር በማዘጋጀት መላ የከተማዋን ነዋሪ በማረባረብ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ይሰራል፡፡ በተለይ እንደ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ጽ/ቤት ስምንት ደጋፊ ዳይሬክተሮችን በማቀናጀት የተቋሙ አመራሮችና መላው ኦፊሰሮች ተግባራቸውን በብቃት እንዲወጡ በፋይናንስ፣በሰው ሃይል በግብዓት በማጠናከር ጠንካራና ለስራ አመቺ የሆኑ አሰራርና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት አዳዲስ ቴክኖሎጂ አሰራሮችን በማስተዋወቅ ተቋሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ እንሰራለን፡፡ ለተቋ አመራሮችና መላው ኦፊሰራችን በስነ-ምግባር የታነፀ የአገልጋይነት መንፈስ የተላበሰ የህዝብ አገልጋይ ሆኖ እንዲገኝ የስነ-ምግባር ቀረፃ ይሰራል፡፡ ቀልጣፋና የተገልጋይን እርካታ ያረጋገጠ አገልግሎት ለመስጠት የለውጥ ስራዎችን እናጠናክራለን ባለስልጣን መስሪያ ቤቶችን የሚሰራቸውን ስራዎችና አፈፃፀሞችን በጠንካራ የህዝብ ግንኙነት የተቋም ገፅታ ግንባታ ስራ እንሰራለን፡፡ በአጠቃላይ ተቋማችን ውጤታማ እንዲሆን የሚያሰራ እቅድ በማቀድ ለተፈፃሚነቱ ቀን ከሌት እንረባረባለን ለስራችን መሳካት ያገባኛል የሚል አካላት ሁሉ የሚሰጠን ነጎና ገንቢ ሃሳቦችን በቅንነትና በምስጋና የምንቀበል መሆኑን የሁሉም አገዘና ድጋፍ እንዳይለየን እንላልን፡፡

Directorates under the sector:

icon

ሥነ ምግባርና እና ፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት

የጽ/ቤት ሃላፊ መልዕክት የአዲስ አበባ ደንብ ማ...

icon
icon

ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

የጽ/ቤት ሃላፊ መልዕክት የአዲስ አበባ ደንብ ማ...

icon
icon

ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬከቶሬት

የጽ/ቤት ሃላፊ መልዕክት የአዲስ አበባ ደንብ ማ...

icon
icon

የዕቅድና በጀት ዝ/ክ/ግ/ዳይሬክቶሬት

የጽ/ቤት ሃላፊ መልዕክት የአዲስ አበባ ደንብ ማ...

icon
icon

የስታንዳርዳይዜሽን ዝግጂት እና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍ ዳይሬክቶሬት

የጽ/ቤት ሃላፊ መልዕክት የአዲስ አበባ ደንብ ማ...

icon
icon

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

የጽ/ቤት ሃላፊ መልዕክት የአዲስ አበባ ደንብ ማ...

icon
icon

ኦዲት ዳይሬክቶሬት

የጽ/ቤት ሃላፊ መልዕክት የአዲስ አበባ ደንብ ማ...

icon
icon

የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

የጽ/ቤት ሃላፊ መልዕክት የአዲስ አበባ ደንብ ማ...

icon