Sectors

የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ም/ስራ አስኪያጅ እና የክትትል ቁጥጥር እና እርምጃ አወሳሰድ ዘርፍ ኃላፊ

Deputy manager of Authority:

አቶ ከፍያለው ታደሰ

image description

የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባላስልጣን የክትትል ቁጥጥር እን እርምጃ አወሳሰድ ዘርፍ መልዕክት የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባላስልጣን የክትትል ቁጥጥር እና እርምጃ አወሳሰድ ዘርፍ ለተቋሙ በከተማ አስተዳደሩ በተሰጠው ስልጣንና ሃላፊነት መሰረት በከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚከሰቱ የደንብ መተላላፎች በመከታተል፣በመቆጣጠር እርምጃ ይወስዳል ያስወስዳል፡፡ ዘርፍ በራሱ የመስክ ክትትልና ቁጥጥር ኦፊሰሮች ከሚያመጡት መረጃ በተጨማሪ በነጻ የስልክ መስመር 9995 እና የሰርቪላንስ መረጃ ቡድን በማቋቋም ከህብረተሰቡ የሚመጡ ጥቆማዎች በመቀበል እና የቅኝት ስራዎች በመስራት መረጃዎችን በማደራጀትና በመተንተን በተፈጠሩት የደንብ መተላለፎች ላይ እርምጃ የመውሰድ እና የማስወሰድ ስራ እና የማስተካከያ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ያደርጋል፡፡ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባላስልጣን የክትትል፣ቁጥጥር እና እርምጃ አወሳሰድ ዘርፍ ከከተማው የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን በከተማው የጸጥታ ችግር እንዳይፈጠር ኦፊሰሮችን በቀን እና በምሽት በመመደብ በከተማው ሰላምና ጸጥታ እንዲሰፍን ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ በቀጣይም ዘርፉ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የደንብ መተላላፎችን የክትትል እና የቁጥጥር ስርዓት ለመዘርጋት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በዚሁ አጋጣሚ ህብረተሰቡ የደንብ መተላለፎችን እንዲጸየፍ እና በየአካባቢው የደንብ መተላለፎችን ሲፈጸም በነጻ የስልክ መስመር 9995 መረጃ በመስጠት የበኩሉን እንዲወጣ መልዕክቴን አስተላልፋለሁ፡፡ አቶ ደሳለኝ ፉፋ የባለስልጣኑ ምክትል ስራ-አስኪያጅ እና የክትትል ቁጥጥር እና እርምጃ አወሳሰድ ዘርፍ ኃላፊ

Directorates under the sector:

Nothing was found.